歌曲 / 歌词

Liwesdshe Andken

Listen on Apple Music

歌词

እኔ ከወደድኩሽ
አንቺም ከወደድሺኝ
እኔም ላንቺ አለሁሽ
አንቺም ለኔ አለሺኝ
ሙት የሚለኝ የለም
የፈለገው ይምጣ
ሰርቄ ልውሰድሽ
አታብዢብኝ ጣጣ
ታዲያ እስከመቼ ተነፋፍቀን
ልጥለፍሽ በይ አንድ ቀን
ልውሰድሽ በይ አንድ ቀን
ታዲያ እስከመቼ ተነፋፍቀን
ልጥለፍሽ በይ አንድ ቀን
ልውሰድሽ በይ አንድ ቀን
አባብዬ ልጃችሁን ልጠጋና በራችሁን
እናትሽም ሳያውቁ አባትሽ ፍፁም ሳይነቁ
ብቅ በይ ወደ ማታ ልጥራሽና በሹክሹክታ
ክፈቺውና መስኮቱን ሰርቄሽ ልሂድ ለሊቱን
ክፈቺውና መስኮቱን ሰርቄሽ ልሂድ ለሊቱን
ለጊዜው ነው እንጂ ቢናደዱብሽ
ወላጆችሽ በአንቺ አይጨክኑብሽም
እስከ መቼ ድረስ በናፍቆት ተጨንቀን
ይውጣልኝ ይውጣልሽ ልውሰድሽ አንድ ቀን
ታዲያ እስከመቼ ተነፋፍቀን
ልጥለፍሽ በይ አንድ ቀን
ልውሰድሽ በይ አንድ ቀን
ታዲያ እስከመቼ ተነፋፍቀን
ልጥለፍሽ በይ አንድ ቀን
ልውሰድሽ በይ አንድ ቀን
አባብዬ ልጃችሁን ልጠጋና በራችሁን
እናትሽም ሳያውቁ አባትሽ ፍፁም ሳይነቁ
ብቅ በይ ወደ ማታ ልጥራሽና በሹክሹክታ
ክፈቺውና መስኮቱን ሰርቄሽ ልሂድ ለሊቱን
ክፈቺውና መስኮቱን ሰርቄሽ ልሂድ ለሊቱን
እኔ ከወደድኩሽ
አንቺም ከወደድሺኝ
እኔም ላንቺ አለሁሽ
አንቺም ለኔ አለሺኝ
ሙት የሚለኝ የለም
የፈለገው ይምጣ
ሰርቄ ልውሰድሽ
አታብዢብኝ ጣጣ
ታዲያ እስከመቼ ተነፋፍቀን
ልጥለፍሽ በይ አንድ ቀን
ልውሰድሽ በይ አንድ ቀን
ታዲያ እስከመቼ ተነፋፍቀን
ልጥለፍሽ በይ አንድ ቀን
ልውሰድሽ በይ አንድ ቀን
አባብዬ ልጃችሁን ልጠጋና በራችሁን
እናትሽም ሳያውቁ አባትሽ ፍፁም ሳይነቁ
ብቅ በይ ወደ ማታ ልጥራሽና በሹክሹክታ
ክፈቺውና መስኮቱን ሰርቄሽ ልሂድ ለሊቱን
ክፈቺውና መስኮቱን ሰርቄሽ ልሂድ ለሊቱን