歌曲 / 歌词

Tikur Gissila

Listen on Apple Music

歌词

ሽጉጥ መትረየሱን
አንግቶታል
ያጥቁር ግስላ
ደም ሸቶታል
ሽጉጥ መትረየሱን
አንግቶታል
ያጥቁር ግስላ
ደም ሸቶታል
ነጭ እባብ መሬቱን እያገላበጠ
ሰርተው እንዳይበሉ ሁሌ እያሯሯጠ
ሆዱን አደምብቶ ለዘሮቹ ተርፎ
ግስሎቹን ሁሉ ጨረሳቸዉ ነድፎ
ሽጉጥ መትረየሱን
አንግቶታል
ያጥቁር ግስላ
ደም ሸቶታል
ሽጉጥ መትረየሱን
አንግቶታል
ያጥቁር ግስላ
ደም ሸቶታል
"ጥቁር እንዳራዊት የተቆጠረበት
ምን ይሆን ምክንያቱን እንወቅ ምናለበት"
ብሎ በማለቱ በግፍ ተሰቀለ
የአፍሪካው ደም ከንቱ እንዴት ሆኖ ዋለ?
(ሙዚቃ)
ሽጉጥ መትረየሱን
አንግቶታል
ያጥቁር ግስላ
ደም ሸቶታል
ሽጉጥ መትረየሱን
አንግቶታል
ያጥቁር ግስላ
ደም ሸቶታል
ይበቃል ጬኸቱ ይበቃል እሮሮ
ግስላው ተነስቷል ጨቅኖና አምርሮ
ነጭ እባብ አናቱ ቶሎ ካልተመታ
ይስፋፋ የለም ወይ መርዙ በየቦታ
ሽጉጥ መትረየሱን
አንግቶታል
ያጥቁር ግስላ
ደም ሸቶታል
ሽጉጥ መትረየሱን
አንግቶታል
ያጥቁር ግስላ
ደም ሸቶታል
ሽጉጥ መትረየሱን
አንግቶታል
ያጥቁር ግስላ
ደም ሸቶታል
ሽጉጥ መትረየሱን
አንግቶታል
ያጥቁር ግስላ
ደም ሸቶታል
ሽጉጥ መትረየሱን
አንግቶታል
ያጥቁር ግስላ
ደም ሸቶታል