歌词
ትዝ ባለኝ ጊዜ ያሳለፍነው ፍቅር
ቁጭ ብዬ ሳልም
ትጠልቃለች ጀምበር
ትጠልቃለች ጀምበር
ባስታወስኩሽ ቁጥር እንደዚህ መሆኔ
ምን ይሆን ሚስጥሩ
አልገባኝም እኔ
አንቺን ያየው አይኔ
ካንቺ ሌላ አያይም
ፍቅርሽ ልቤ ገብቶ
ይኖራል ዘላለም
ትዝ ባለኝ ግዜ ያሳለፍነው ፍቅር
ቁጭ ብዬ ሳልም
ትጠልቃለች ጀምበር
ትጠልቃለች ጀምበር
ባስታወስኩሽ ቁጥር
ህሊንዬ አትኩሮ
መስራት እንኳን አልችል
አካሌን ሰባብሮ
ስሚኝ የኔ ቆንጆ ሚስጥሩን ልወቀው
ባሳታወስኩሽ ቁጥር መጨነቅ ምንድን ነው
ባስታወስኩሽ ቁጥር እንደዚህ መሆኔ
ምን ይሆን ሚስጥሩ አልገባኝም እኔ
አንቺን ያየው አይኔ
ካንቺ ሌላ አያይም
ፍቅርሽ ልቤ ገብቶ
ትዝ ባለኝ ግዜ ያሳለፍነው ፍቅር
ቁጭ ብዬ ሳልም
ትጠልቃለች ጀምበር
ትጠልቃለች ጀምበር
ትጠልቃለች ጀምበር
ትጠልቃለች ጀምበር