歌词
ዋ ዋ ዋ
ዋ ዋ ዋ ዋ ዋ ዋ ዋ
ዋ ዋ ዋ ዋ ዋ ዋ ዋ
ዋ ዋ ዋ ዋ ዋ ዋ ዋ
ይገርማል ስትሄድ ስከተላት በጎን እያየችኝ
አማላጅም ብልክ ጨክና እምቢ አለችኝ
ተሞኘሁ ተሞኘሁ ደግ ናሽ እያልኩኝ ባንቺ ላይ ስመካ
አንጀት የምትቆርጪ ጨካኝ ሴት ነሽ ለካ
ፍቅር ለብቻዬ ወድቆብኝ ምናልባት
እድሜዬን ገፋሁት ስትሄድ ስከተላት ስትሄድ ስከተላት 2*
እህ ህ ...እህ እህ እህ
አዳምጪኝ አዳምጪኝ አረ ምን በደልኩኝ
እባክሽ ንገሪኝ ከሄድሽ ወዲያ በፍቅር የምታስቸሪኝ
ከዚህ እኔጋ ጥለሽው እንዲህ ሳይሰበር
ከእኔ ፍቅር ያንቺ ያይል እኮ ነበር
ፍቅር ለብቻዬ ወድቆብኝ ምናልባት
እድሜዬን ገፋሁት ስትሄድ ስከተላት ስትሄድ ስከተላት 2*