歌曲 / 歌词

Filiklike

Listen on Apple Music

歌词

እንዲነው ወይ መውደድ
እኔ ምን አውቄ
እንዲነው ወይ መውደድ
እኔ ምን አውቄ
እየበዛ መጣ ባንቺ ልጅ መጨነቄ
እባክሽ ፍልቅልቄ
እባክሽ ፍልቅልቄ
እባክሽ ፍልቅልቄ
እዛም እዛም አትበይ
እንደ ቆዳ አገድጋጅ
እዛም እዛም አትበይ
እንደ ቆዳ አገድጋጅ
አምላክ ከፈቀደው
ይበቃል አንድ ወዳጅ
አምላክ ከፈቀደው
ይበቃል አንድ ወዳጅ
ያይኖችሽ ሽፋሽፍት
ይጣራል ከሩቁ
ያይኖችሽ ሽፋሽፍት
ይጣራል ከሩቁ
ናፍቆትሽ በዛና
ጎዳኝ መጨነቁ
ናፍቆትሽ በዛና
ጎዳኝ መጨነቁ
እንዲነው ወይ መውደድ
እኔ ምን አውቄ
እንዲነው ወይ መውደድ
እኔ ምን አውቄ
እየበዛ መጣ
ባንቺ ልጅ መጨነቄ
እባክሽ ፍልቅልቄ
እባክሽ ፍልቅልቄ
እባክሽ ፍልቅልቄ
ኧረ ተይ
ፍቅር ወዙን ያጣል
ኧረ ተይ
ፍቅር ወዙን ያጣል
ይሄ ቀረት ቀረት
መረሳት ያመጣል
ይሄ ቀረት ቀረት
መረሳት ያመጣል
ያሳልፍነው ሁሉ
በሳቅ በጨዋታ
ያሳልፍነው ሁሉ
በሳቅ በጨዋታ
እንደምን ተረሳሽ
ከቶ እንዲህ ባንድ አፍታ
እንደምን ተረሳሽ
ከቶ እንዲህ ባንድ አፍታ
እንዲነው ወይ መውደድ
እኔ ምን አውቄ
እንዲነው ወይ መውደድ
እኔ ምን አውቄ
እየበዛ መጣ ባንቺ ልጅ መጨነቄ
እባክሽ ፍልቅልቄ
እባክሽ ፍልቅልቄ
እባክሽ ፍልቅልቄ
እዛም እዛም አትበይ
እንደ ቆዳ አገድጋጅ
እዛም እዛም አትበይ
እንደ ቆዳ አገድጋጅ
አምላክ ከፈቀደው
ይበቃል አንድ ወዳጅ
አምላክ ከፈቀደው
ይበቃል አንድ ወዳጅ
ያይኖችሽ ሽፋሽፍት
ይጣራል ከሩቁ
ያይኖችሽ ሽፋሽፍት
ይጣራል ከሩቁ
ናፍቆትሽ በዛና
ጎዳኝ መጨነቁ
ናፍቆትሽ በዛና
ጎዳኝ መጨነቁ
እንዲነው ወይ መውደድ
እኔ ምን አውቄ
እንዲነው ወይ መውደድ
እኔ ምን አውቄ
እየበዛ መጣ
ባንቺ ልጅ መጨነቄ
እባክሽ ፍልቅልቄ
እባክሽ ፍልቅልቄ
እባክሽ ፍልቅልቄ
እንዲነው ወይ መውደድ
እኔ ምን አውቄ
እንዲነው ወይ መውደድ
እኔ ምን አውቄ
እየበዛ መጣ
ባንቺ ልጅ መጨነቄ
እባክሽ ፍልቅልቄ
እባክሽ ፍልቅልቄ
እባክሽ ፍልቅልቄ