歌词
በምን ቦታ ይሆን የምታርፈው ነፍስሽ የምታርፈው ነፍስሽ
ክፉ አትናገሪ ማር ጠብ ይላል ካፍሽ ማር ጠብ ይላል ካፍሽ
በምን ቦታ ይሆን የምታርፈው ነፍስሽ የምታርፈው ነፍስሽ
ክፉ አትናገሪ ማር ጠብ ይላል ካፍሽ ማር ጠብ ይላል ካፍሽ
ባይንም ያስታውቃል እንኳንስ ተናግረሽ
የተለየ አርጎ ነው አምላክ የፈጠረሽ
ያይኖችሽ ውጋጋን አጥበርብሮ ይጥላል
ሰትጨዋወጪም ካፍሽ ማር ጠብ ይላል
በምን ቦታ ይሆን የምታርፈው ነፍስሽ የምታርፈው ነፍስሽ
ክፉ አትናገሪ ማር ጠብ ይላል ካፍሽ ማር ጠብ ይላል ካፍሽ
በምን ቦታ ይሆን የምታርፈው ነፍስሽ የምታርፈው ነፍስሽ
ክፉ አትናገሪ ማር ጠብ ይላል ካፍሽ ማር ጠብ ይላል ካፍሽ
ፍጥረትን በውበት ማርከሽው ጨረሽው
ከግርማ ሞገስ ጋር ምን ስትይ ለብሰሽው
ከሁሉ አስበልጦ ፈጣሪ ቢሰራሽ
ካንድ ሺህ ይበልጣል የሚጨተል ጭራሽ
በምን ቦታ ይሆን የምታርፈው ነፍስሽ የምታርፈው ነፍስሽ
ክፉ አትናገሪ ማር ጠብ ይላል ካፍሽ ማር ጠብ ይላል ካፍሽ
በምን ቦታ ይሆን የምታርፈው ነፍስሽ የምታርፈው ነፍስሽ
ክፉ አትናገሪ ማር ጠብ ይላል ካፍሽ ማር ጠብ ይላል ካፍሽ
ሁሉንም እንዳንቺ ባደረገ ምነው
መዓዛሽ የሚጥም ንግግርሽ ማር ነው
እርጎ ነው ቅቤ ነው ቃላት አጣጣልሽ
ግን አንዳንዱ ሲቃዥ ላንቺ ነው ሚመስልሽ
በምን ቦታ ይሆን የምታርፈው ነፍስሽ የምታርፈው ነፍስሽ
ክፉ አትናገሪ ማር ጠብ ይላል ካፍሽ ማር ጠብ ይላል ካፍሽ
በምን ቦታ ይሆን የምታርፈው ነፍስሽ የምታርፈው ነፍስሽ
ክፉ አትናገሪ ማር ጠብ ይላል ካፍሽ ማር ጠብ ይላል ካፍሽ