歌曲 / 歌词

Ye-Minjarua Loga

Listen on Apple Music

歌词

የምንጃሯ ሎጋ
ጉብል ሸጋ
የምንጃሯ ሎጋ
ጉብል ሸጋ
የምንጃሯ ሎጋ
ጉብል ሸጋ
"የምንጃሯ ልጅ"
ነይ በሉ እንጂ
የምንጃሯ ሎጋ
ጉብል ሸጋ
የምንጃሯ ሎጋ
ጉብል ሸጋ
የምንጃሯ ልጅ
ነይ በሉ እንጂ
የምንጃሯ ሎጋ
ጉብል ሸጋ
የምንጃሯ ሎጋ
ጉብል ሸጋ
የማር እሸት እየበላች
ትኩስ ወተት እየጠጣች
መለል ያለች
እንዳለንጋ
የምንጃር ልጅ
ጉብል ሸጋ
የምንጃሯ ሎጋ
ጉብል ሸጋ
የምንጃሯ ሎጋ
ጉብል ሸጋ
የምንጃሯ ሎጋ
ጉብል ሸጋ
"የምንጃሯ ልጅ"
ነይ በሉ እንጂ
የምንጃሯ ሎጋ
ጉብል ሸጋ
የምንጃሯ ሎጋ
ጉብል ሸጋ
የምንጃሯ ልጅ
ነይ በሉ እንጂ
የምንጃሯ ሎጋ
ጉብል ሸጋ
የምንጃሯ ሎጋ
ጉብል ሸጋ
የማር እሸት እየበላች
ትኩስ ወተት እየጠጣች
መለል ያለች
እንዳለንጋ
የምንጃር ልጅ
ጉብል ሸጋ
ገጠር ያደገች
ገጠር ወልዷት
ገጠር ወልዷት
ገጠር አደገች
ገጠር ወልዷት
ገጠር ወልዷት
የምንጃር ሎጋ
የማር እሸት
ገጠር አደገች
ገጠር ወልዷት
ገጠር ወልዷት
ገጠር አደገች
ገጠር ወልዷት
ገጠር ወልዷት
የምንጃር ሎጋ
የማር እሸት
እንዲህ እንግዲህ
እዝዝዝ እስስስስ
የምንጃሯ ሎጋ
ጉብል ሸጋ
የምንጃሯ ሎጋ
ጉብል ሸጋ
የምንጃሯ ሎጋ
ጉብል ሸጋ
"የምንጃሯ ልጅ"
ነይ በሉ እንጂ
የምንጃሯ ሎጋ
ጉብል ሸጋ
የምንጃሯ ሎጋ
ጉብል ሸጋ
የምንጃሯ ልጅ
ነይ በሉ እንጂ
የምንጃሯ ሎጋ
ጉብል ሸጋ
የምንጃሯ ሎጋ
ጉብል ሸጋ
የማር እሸት እየበላች
ትኩስ ወተት እየጠጣች
መለል ያለች
እንዳለንጋ
የምንጃር ልጅ
ጉብል ሸጋ
ገጠር ያደገች
ገጠር ወልዷት
ገጠር ወልዷት
ገጠር አደገች
ገጠር ወልዷት
ገጠር ወልዷት
የምንጃር ሎጋ
የማር እሸት
ገጠር አደገች
ገጠር ወልዷት
ገጠር ወልዷት
ገጠር አደገች
ገጠር ወልዷት
ገጠር ወልዷት
የምንጃር ሎጋ
የማር እሸት
እንዲህ
ውውይይይይ ውውይይይ
እስስ እእዝዝዝዝ
ህህህህ እስስስስ
አቤት አቤት